Find Words by cities
Most places
Addis Ababa
Dire Dawa
Mekele
Hawasa
Bahirdar
Adama
Gonder
Harar
Shashemene
Jimma
Dessie
Arba minch
Hosana
ሾዳ
ጫማ
ይሄ ሾዳ ተመችቶኛል
የዚ ሾዳ ዋጋ ስንት ነው ?
by @haribk, April 13, 2024
ጌጃ
ፋራ ፤ ያልሰለጠነ
እዩት መጣ ደሞ ይሄ ጌጃ
እንትና እኮ ጌጃ ነው
by @haribk, April 13, 2024
ዛፓ
ፖሊስ ፤ ፈደራል
ዛፓው መታውቂያ ጠየቀኝ
ዛፓ ወሰዳቸው
by @haribk, April 11, 2024
ሸራ መሳብ
ከንፈር መሳም
ጀለሳችን ሸራ ሲስብ አየውት
ሸራ ስቤ መጣው
by @haribk, April 11, 2024
ምንሼ
ምንድነው ፤ ምን ተፈጠረ
ምንሼ እንደዚ ምትሆነው ?
ምንሼ ነው እዛ ጋር ያለው ?
by @haribk, April 11, 2024
ላሽ በል
ተወው ፤ እርሳው ፡ እንዳላየ ሁን ፤ ሂድ
ልጅቷን ሰላም እንዳትላት ፣ ላሽ በላት
ቅድም የነገርኩህን ነገር ላሽ በለው
by @haribk, April 11, 2024
ሙድ መያዝ
ማላገጥ ፤ ማሾፍ
ሰውየው ሙድ ያዘብኝ እኮ
ባክህ ሙድ አትያዝብኝ
by @haribk, April 11, 2024
People to follow
@haribk
@haribk
@haribk
Coming soon